Skip to main content

ኢንስቲትዩቱ በሁለት የጥናት ፕሮፖዛሎች ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 02/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት በሳይንስ መሣሪያዎች ቴክኒክና ምህድስና ዳይሬክቶሬት ምርምር በተደረገባቸው ሁለት የጥናት ፕሮፖዛሎች ላ

የኢፊዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 25/2015 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢፊዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡

የሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት በአናሎግና ድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ዙሪያ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥር 13/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በመተባር ከከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮዎች ለተወጣጡ የባዮሜዲካል ኢንጂነሮች ያዘጋጁትና በአናሎግ እንዲሁም በድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ላይ ያተኮረ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡