Vacancy
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለኢትዮጵያ ሥነ-ልክ እንስቲትዩት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ፡-
- ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
- የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
- ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አድቫንስድ ዲፕሎማና የቴክኒክና ሙያ ሰርተፊኬት ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ወይም COC ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
- አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና ማንኛውም ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።
- ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
- ይህንን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ https://forms.gle/LqREjJukAa8f935k9
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን