የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች የህብር ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቄዶኒያ ተገኝተው የምሳ ማብላት ፕሮግራም አካሄዱ፡፡
አዲስ አበባ፡ ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ኢሥኢ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከበረውን የህብር ቀን ምክንያት በማድረግ በመቄዶኒያ በመገኘት 9 ሺህ ለሚጠጉ አረጋዊያን የምሳ ማብላት ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡