themes/custom/conbiz News | EMI Skip to main content

አንድመቶ ሃያስምንተኛው የአድዋ ድል በዓል በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ተከበረ፡፡

ዓርብ የካቲት 22/2016ዓ.ም ኢሥኢ ጀግኖቹ የኢትዮጵያ ልጆች(አባቶቻችን) የዛሬ አንድመቶ ሃያ ስምንት ዓመት በአድዋ ተራሮች ተዋግተው በትዕቢት፣በጉራና በእብሪት ተወጥሮ የመጣን የነጭ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የሥራ ጉብኝት አደረጉ፡፡

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 05/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡

ኢንስቲትዩቱ በሁለት የጥናት ፕሮፖዛሎች ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 02/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት በሳይንስ መሣሪያዎች ቴክኒክና ምህድስና ዳይሬክቶሬት ምርምር በተደረገባቸው ሁለት የጥናት ፕሮፖዛሎች ላ

የኢፊዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 25/2015 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢፊዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡

የሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት በአናሎግና ድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ዙሪያ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥር 13/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በመተባር ከከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮዎች ለተወጣጡ የባዮሜዲካል ኢንጂነሮች ያዘጋጁትና በአናሎግ እንዲሁም በድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ላይ ያተኮረ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡