Skip to main content

በበጀት ዝግጅትና አስተዳደር መመሪያ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

አዲስ አበባ፣ የካቲት 08/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) በበጀት ዝግጅትና አስተዳደር መመሪያ ዙሪያ ለኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የስራ አመራር አባላትና ጉዳዩ ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው::

ጥር 29/2016 ኢስኢ • ሃብት የመፍጠር ጉዟችን እና • በኢትዮጵያ አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቪስ በሚሉ ርእሶች ላይ ያተኮረ የመላው ሰራተኛ የስልጠና መድረክ ዛሬ ረቡዕ ጥር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ተጀምሯል።

አራቱ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት ያዘጋጁት የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20 /2016 ዓ.ም (ኢስኢ) አራቱ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት ያዘጋጁትና አምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲሁም አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የተሳተፉበተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ሐሙስ ሕዳር 22 ቀን 2016ዓ.ም በጅማ ከተማ ተካሂዷል፡፡

Calibration & Measurement

Calibration is the process of verifying the accuracy of an instrument,

በአናሎግና ድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ሁለተኛው ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ የካቲት 08/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩትና በአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ትብብር የተዘጋጀውና በሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት በአናሎግና ድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ሁለተኛው ዙር ስልጠና ተጠናቋል፡፡

አንድመቶ ሃያስምንተኛው የአድዋ ድል በዓል በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ተከበረ፡፡

ዓርብ የካቲት 22/2016ዓ.ም ኢሥኢ ጀግኖቹ የኢትዮጵያ ልጆች(አባቶቻችን) የዛሬ አንድመቶ ሃያ ስምንት ዓመት በአድዋ ተራሮች ተዋግተው በትዕቢት፣በጉራና በእብሪት ተወጥሮ የመጣን የነጭ

Subscribe to