መድረኩን በንግግር የከፈቱትና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉጌታ ደርበው እንዳሉት “ስልጠና ስልጡን እንሆን ዘንድ መልካም ነው” ልንሰለጥን ተገናኝተናል። በዚህም
መድረኩን በንግግር የከፈቱትና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉጌታ ደርበው እንዳሉት “ስልጠና ስልጡን እንሆን ዘንድ መልካም ነው” ልንሰለጥን ተገናኝተናል። በዚህም
ግንዛቤ ማስጨበጫውን በንግግር የከፈቱት የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መዓዛ አበራ እንደተናገሩት የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት በአንድ የተሳተፉበት ፕሮግራም መዘጋጀቱ ሕብረተሰቡም ሆነ ደንበኞች የየተቋማቱን ኃላፊ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 08/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩትና በአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ትብብር የተዘጋጀውና በሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት በአናሎግና ድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ዙሪያ ሲሰጥ የ
ዓርብ የካቲት 22/2016ዓ.ም ኢሥኢ ጀግኖቹ የኢትዮጵያ ልጆች(አባቶቻችን) የዛሬ አንድመቶ ሃያ ስምንት ዓመት በአድዋ ተራሮች ተዋግተው በትዕቢት፣በጉራና በእብሪት ተወጥሮ የመጣን የነጭ አክራሪ ኃይል አይቀጡ በመቅጣት የዓለምን የፖሊቲ
ጉብኝቱ ያተኮረው በኢንስቲትዩቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና እየተገነቡ የሚገኙ ህንፃዎች ያሉበትን ደረጃ መገምገም ነው፡፡
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 02/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት በሳይንስ መሣሪያዎች ቴክኒክና ምህድስና ዳይሬክቶሬት ምርምር በተደረገባቸው ሁለት የጥናት ፕሮፖዛሎች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የጥናት ፕሮፖዛሎቹ ‘De
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 25/2015 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢፊዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡