የሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት በአናሎግና ድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ዙሪያ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
አዲስ አበባ፣ ጥር 13/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በመተባር ከከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮዎች ለተወጣጡ የባዮሜዲካል ኢንጂነሮች ያዘጋጁትና በአናሎግ እንዲሁም በድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ላይ ያተኮረ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡