Skip to main content
Please wait...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት፡ 29/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች መጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና ዋና የተግባራት አፈፃፀምን ገምግመዋል፡፡

Addis Ababa, Ethiopia 05 March 2025 (EMI).

በአፍሪከ ደረጃ በአይነቱና በሚሰጠው አገልግሎት ልዩ የሆነና የተለያዩ የጥራት መሠረተ ልማቶችን አንድ አካቶ የያዘው ብሔራዊጥራት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በይፋ ተመርቋል።

አዲስ አበባ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም /ኢስኢ/ የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር በሰጡት አቅጣጫ መሰረት አዲስ ዓመትንና ጳጉሜ 4 "የህብር ቀን" ምክንያት በማድረግ አነስተኛ ገቢ ላላቸው

የኢትዮጵያን ይግዙ በሚል መሪ ቃል ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከነሐሴ 19-23/2016 ዓ.ም ያዘጋጀውን የንግድ ሳምንት ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት በ2016 በጀት ዓመት የጎላ አስተዋፅዖ ላበረከቱ ምስጉ

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም /የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) 17ኛውን የአፍሪካ አህጉር የሥነ-ልክ ተቋም ስብሰባ ለመካፈል በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ፍቅረዓብ ማርቆስ የተመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በ2017 በጀት ዕቅድ፣ በጊዜ አጠቃቀም፣ መልካም ሥነ-ምግባር እና ለጥናትና ምርምር የተቋሙን ነባራዊ ሁኔታ በማስመልከት በአዳማ ከተ

Subscribe to Recent News