Skip to main content
Search
አማርኛ
English
Main navigation
ስለ እኛ
ስለ ሥነ ልክ
ዋና ዋና የስራ ዘርፎች
እውነታዎች እና አሃዞች
ተቋማዊ አደረጃጀት
የማኔጅመንት አባላት
ጥናትና ምርምር
በሂደት ላይ ያሉ ምርምሮች
የተጠናቀቁ ምርምሮች
የስልጠና እና ምክር አገልግሎት
የሥልጠና አግልግሎት
በስነ ልክ ዘርፍ
በሳይንስ መሳሪያዎች ዘርፍ
የምክር አገልግሎት
በስነ ልክ ዘርፍ
በሳይንስ መሳሪያዎች ዘርፍ
የካሊብሬሽን እና ጥገና አገልግሎት
የካሊብሬሽን አገልግሎት
የቤት ውስጥ የካሊብሬሽን አገልግሎት
የመስክ የካሊብሬሽን አገልግሎት
ተንቀሳቃሽ የካሊብሬሽን አገልግሎት
ተቀባይነት ያገኙ ወሰኖች
EMI Accredited scopes
Mass
Pressure
Electrical
Tempreture
የሳይንስ መሳሪያዎች ጥገና አገልግሎት
የጥራት አስተዳደር ስርዓት
ህትመቶች
ዜናዎች
ሁነቶች
ጨረታዎች
የሥራ ማስታወቂያዎች
Resources
እቅድና ሪፖርቶች
ፎቶ እና ቪዲዮ ጋለሪ
ያግኙን
EMI e-Services
News
Home
News
ጥራትን ማስጠበቅ የሀገራችን ዋና ማጠንጠኛ ነጥብ መሆኑ ተጠቆመ፡፡
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 27/12/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያን ይግዙ በሚል መርህ ከተከፈተው የንግድ ሳምንት ጎን ለጎን ሁለተኛው ዙር የፓናል ውይይት ዛሬም በምርትና አገልግሎት ጥራት ማስጠበቅ ላይ ትኩረት በማድረግ በውቡ የጥራት መንደር ግቢ በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አዳራሽ ተካሂዷል፡፡
04 Sep, 2025
0 Comments
የሀገርን ምርት መጠቀም በራስ ከመተማመን ባለፈ የሀገርንም ኢኮኖሚ በማሳደግ ረገድ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ነሀሴ 26/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያን ይግዙ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ከሚገኘው የንግድ ሳምንት ኤክስፖ አካል የሆነ የሃገር ውስጥ ንግድ ፓናል ውይይት በግዙፉ የጥራት መንደር ግቢ ውስጥ በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አዳራሽ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
01 Sep, 2025
0 Comments
ፕሬዝዳንቱ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪቃል የተዘጋጀውን የንግድ ሳምንት በይፋ ከፈቱ፡፡
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኤፌዴሪ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ታዬ አፅቀስላሴ በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አዘጋጅነት "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ዓመታዊ የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽንና ባዛር በዛሬው ዕለት በይፋ ከፍተዋል፡፡
01 Sep, 2025
0 Comments
ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው ዓለም አቀፍ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተወካዮች የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው ዓለም አቀፍ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ ላይ የሚታደሙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተወካዮች የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል።
12 Aug, 2025
0 Comments
የኢንስቲትዩቱ አመራርና ሠራተኞች በጉለሌ እፅዋት ማዕከል እንጦጦ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ።
ዲስ አበባ፡ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር መሪነት ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በጉለሌ እፅዋት ማዕከል እንጦጦ ፓርክ በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብርን አካሂደዋል።
01 Aug, 2025
0 Comments
ኢንስቲትዩቱ በ2017 በጀት ዓመት ከ 94 በመቶ በላይ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 07/2017 (ኢሥኢ) የኢትዮጰያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች በ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀምና በ2018 ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
15 Jul, 2025
0 Comments
Current page
1
Page
2
Page
3
Page
4
Page
5
Page
6
Next page
Next ›
Last page
Last »