themes/custom/conbiz Home | EMI Skip to main content

Home

  • Night view of NQI Village
    Night view of the new National Quality Infrastructure Village
  • Quality Village
    The New Quality Village for Ethiopian Metrology Institute and others
  • Photometry Laboratory
    Ethiopian Metrology Institute provides photometry calibration services.
  • Training and Consultancy
    Skill and knowledge enhancing and hands-on trainings courses are provided
    for those technicians and engineers engaged or hope to engage in design,
    repair and maintenance and management activities of scientific equipment.
  • Colorimetry Calibration Service
    Ethiopian Metrology Institute provides colorimetry calibration services.
  • Mobile Calibration Services
    We are offering a whilst-you-wait services at a location of your choice,
    We come to you either at your company or place of work.
  • Chemical Metrology Lab
    Ethiopian Metrology Institute provides chemical metrology calibration services
  • Presssure Calibration Lab
    Ethiopian Metrology Institute provides pressure metrology calibration services
ሙሉጌታ ደርበው (ዶ/ር)

ሙሉጌታ ደርበው (ዶ/ር)

ዋና ዳይሬክተር

 የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት

የአለም የስነ-ልክ ቀን እ.ኤ.አ በግንቦት 20 ቀን 1875 በአስራ ሰባት ሀገራት ተወካዮች የተፈረመው የሜትር ስምምነት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚታወስበት ዓመታዊ በዓል ነው። እ.ኤ.አ በመስከረም 2023 በወጣ ሪፖርት መሰረት አባል አገራት 64 የደረሱ ሲሆን ኢትዮጵያን ጨምሮ 33 አገራት ደግሞ ተባባሪ አባል ናቸው። ስምምነቱ ዓለማችን ሳይንሳዊ መሰረት ያለው፣ ተናባቢ፣ ተሳሳሪ እና ተመሳሳይ አሃድ መጠቀም እንድትችል እድሉን የከፈተ እና ለኢንዱስትሪ፣ ለንግድ እና ለማህበረሰብ ልማት አለም አቀፍ የትብብር ማዕቀፍ መሰረት የጣለ ነው። የስምምነቱ ዓላማ ዛሬም ድረስ የ 1875ቱን ያክል የዓለማችን አስፈላጊ አጀንዳ በመሆን የቀጠለ ነው።Read more

 

Facts and Figurs

31742

Calibration services provided in 2017 fiscal year

282

Scientific eqipments Miantenances provided in 2017 fiscal year

100% %

Training & Consultancy services provided in 2017 fiscal year

94 .5%

Percentage of cumulative EMI performance for the 2017 fiscal year

Our Services

Recent News

Events

30 August

2ኛው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ ከነሀሴ 24-29/2017 ዓ.ም

  -   በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የጥራት መንደር ግቢ ውስጥ
የ2ኛው ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ወሳኝ ኹነቶች "የኢትዮጵያን ይግዙ!" በሚል መሪ ሀሳብ ከነሐሴ 24-29/2017 ዓ.ም በሚካሄደው ሀገራዊ የንግድ ሳምንት የሀገራችንን የንግድ ስርዓት ለማ

Our Partners