የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዶክተር ካሳሁን ጎፌ በዘጠኝ ወሩ ከፍተኛ አፈፃፀም መመዝገቡን ገለፁ፡፡
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ፡ 1/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት "ቀጣናዊ ትስስርና ዓለማቀፋዊ ተወዳዳሪነት ለንግድ ዘርፍ እድገት!" በሚል መሪ ቃል የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል፡፡
themes/custom/conbiz