Skip to main content
     
በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የጥራት መንደር ግቢ ውስጥ

2ኛው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ ከነሀሴ 24-29/2017 ዓ.ም

የ2ኛው ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ወሳኝ ኹነቶች "የኢትዮጵያን ይግዙ!" በሚል መሪ ሀሳብ ከነሐሴ 24-29/2017 ዓ.ም በሚካሄደው ሀገራዊ የንግድ ሳምንት የሀገራችንን የንግድ ስርዓት ለማዘመን እና የሀገር በቀል ምርቶችን ግብይት ተደራሽነት ለማሳደግ የሚያስችሉ ኹነቶች ይከናወናሉ።

event end